Sign Up for Produce Plus (Amharic)
የምርት ፕላስ ምዝገባ ክፍት ነው!
SIGN UP FOR PRODUCE PLUS (ENGLISH)
ጠቃሚ ቀኖች
- ግንቦት 8፤ ምዝገባ ለህዝብ ክፍት የሚሆንበት ቀን።
- ግንቦት 31፤ የመጀመሪያው ዙር የህዝብ ምዝገባ ይጠናቀቃል።
- ሰኔ 1፤ የምርት ፕላስ ፕሮግራም በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኙ የገበሬዎች ገበያዎች ይጀምራል ከዛ እስከ ህዳር 30 ድረስ ይቆያል።
ምዝገባው የሚካሄድበት መንገድ
- በቀጥታ በፍረሽ ፋርም ድረ ገጽ ላይ
- ተወካይን ለማነጋገር ከጠዋቱ 3 ሰአት እስከ ቀኑ 9 ሰአት(9am-3pm)ክሰኞ እስከ ዓርብ ወደ ምርት ፕላስ ስልክ መስመር 202-888-4834 ይደውሉ
- የምርት ፕላስ ባሉበት ቦታወች(ዝርዝሩን እናሳውቃለን)
ቅጹን ጨርሻለሁ። ቀጥሎ ምን ይሆናል?
- ማመልከቻዎን ካጠናቀቁ በኋላ ፍረሽ ፋርም ለሰኔ(ጁን) በፕሮግራሙ ውስጥ ከሆኑ ወይም በተጠባባቂዎች ዝርዝር ውስጥ ከተመዘገቡ ያሳውቀዎታል።
- እንደ አለመታደል ሆኖ፣ያሉት የተወሰኑ ቦታዎች ናቸ ፣ ነገር ግን ከመጀመሪያው የምዝገባ ማዕበል በኋላ ከነሐሴ ወር ጀምሮ ተጨማሪ ተሳታፊዎችን ለመጨመር አቅደናል ።
- በሰኔ 3(በዚህ አገር ቀን አቆጣጠር-ግንቦት 26) የመጀመሪያውን የፕሮግራም ማፅደቂያ ሞገድ ማስተላለፍ እንደምንችል እንጠብቃለን። ለፕሮግራሙ ከተፈቀደ፣ የእርስዎን ፕሮዲዩስ ፕላስ ፍረሽ ፋርም ማረጋገጫ በተናገሩት የግንኙነት ምርጫዎ፡- በስልክ፣ በኢሜል ወይም በጽሁፍ ይደርሰዎታል።
ጥያቄዎች አሎት? እባክዎን produceplus@freshfarm.org በኢሜል ይላኩ ወይም (202) 888-4834 ከጠዋቱ 3 ሰአት እስከ ቀኑ 9 ሰአት (9 am – 3pm)፣ ከሰኞ እስከ አርብ ተወካይን ያነጋግሩ።